وَجَعَلۡنَا ٱبۡنَ مَرۡيَمَ وَأُمَّهُۥٓ ءَايَةٗ وَءَاوَيۡنَٰهُمَآ إِلَىٰ رَبۡوَةٖ ذَاتِ قَرَارٖ وَمَعِينٖ
الأمهرية | አማርኛ
ዒሳ የመርየምን ልጅ እና እናቱን መርየምን ካለ አባት በመፅነሷ ስለ ችሎታችን አስረጂአደረግናቸው። ሁለቱንም ከምድር ከፍ ያለ፣ የተደላደለ ለመኖሪያነት የተመቻቸ እና ዘወትርየሚፈልቅ ምንጭ የሚገኝበት ቦታ ላይ አሳረፍናቸው።
