وَٱلَّتِيٓ أَحۡصَنَتۡ فَرۡجَهَا فَنَفَخۡنَا فِيهَا مِن رُّوحِنَا وَجَعَلۡنَٰهَا وَٱبۡنَهَآ ءَايَةٗ لِّلۡعَٰلَمِينَ
الأمهرية | አማርኛ
አንተ መልእክተኛ ሆይ! ብልቷን ከዝሙት ስለጠበቀችው መርየም ታሪክ አውሳ፤ አላህጂብሪልን (ዐለይሂ አሰላም) ወደ እሷ በመላክ ነፋባትና ዒሳን (ዐለይሂ አሰላም) ጸነሰች፤እርሷና ልጇን ዒሳንም ለሰዎች የአላህ ኃያልነትና እና ካለ አባትም እርሱን በመፍጠሩም አላህምንም እንደማይሳነው ማሳያ ነበሩ።
